ምዕመናን እምነታቸውን እንዲያሳድጉ እና ከየትኛውም ቦታ ሆነው ከማኅበረሰባችን ጋር እንዲገናኙ ግብዓቶችን ያቀርባል። 

የህፃናት ንባብ እና ፊደል ቆጠራ ጥናት

እንዴት አመሻችሁ ልጆች!

ሳምንታዊ የፊደል እና ንባብ ጥናታችን ነገም ይቀጥላል፤ በሰዓቱ ተገኝተን እንድናጠና ይሁን!

 

https://us06web.zoom.us/j/84613497210?pwd=dCAxZ0T5SLt2H2crbhPQX5De3p8qHq

ጠቅላላ ተሳታፊዎች
0
ንቁ ተማሪዎች
0
የተካሄዱ ክፍሎች
0
የትምህርቱ ቆይታ
0 ዓመት

የኮርያኛ ቋንቋ ትምህርት

ሰላም ለእናንተ ይሁን! እንደአምላክ ቅዱስ ፈቃድ የቅዳሜ ምሽት የኮርያኛ ቋንቋ ትምህርታችንን ከ8-9PM በዙም ሊንክ የምንከታተል ሲሆን በሰዓት እንድንገኝ ይሁን። መልካም ቆይታ!!!

https://us06web.zoom.us/j/84613497210?pwd=dCAxZ0T5SLt2H2crbhPQX5De3p8qHq

ጠቅላላ ተሳታፊዎች
0
ንቁ ተማሪዎች
0
የተካሄዱ ክፍሎች
0
የትምህርቱ ቆይታ
0 ወር